ጨዋታውን ለማሸነፍ የተደበቀውን ቃል ፈልጎ ማግኘት ያስፈልጋል።
የሚጫወቱበት ቃል ፊደሎች አምስት መሆን አለባቸው።
ፊደሎቹንም በተሰጠው ሳጥን ውስጥ ካስገቡ በኋላ ↩ ምልክት ይጫኑ።
ውጤቱም የተለያዩ ቀለማትን ይሰጣል።
ለምሳሌ መለማመድ የተደበቀው ቃል ሲሆን የሚጫወቱበትን ቃል በሳጥን ውስጥ እናስገባና ውጤቱን እናያለን።
ግራጫ = ፊደሉ እና ቦታውት ትክክል አይደለም
ሁሉም ፊደሎች አረንጓዴ ሲሆኑ ጨዋታው ይጠናቀቃል።
በኢትዮጵያ ሰዐት አቆጣጠር እኩለ ለሊት ሲሆን ለሌላ ጨዋታ አዲስ ቃል ይፈጠራል።
መልካም እድል!